ኢትዮጵያ በዓለም ሁለተኛውን የኤ አይ ዩኒቨርሲቲ እየገነባች ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መደበኛ ጉባኤ ላይ ተገኝተው ለተነሱ ጥያቄዎች ምላሽ እና ማብራሪያዎችን እየሰጡ ነው። ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሀገራዊ ኢኮኖሚያዊ ጉዳዮችን በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ...

በአማራ ክልል የሚገኙ ፍርድ ቤቶች ተቋማዊ ብቃት ያላቸው እንዲኾኑ እየተሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የክልሉን ፍርድ ቤቶች የ2018 የበጀት ዓመት የ6 ወራት የዕቅድ አፈጻጸም የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝደንት ዓለም አንተ አግደው፣ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ የጉባኤ ተሿሚዎች እና...

ዘላቂ የፖለቲካ ሥርዓትን ለመገንባት ዘላቂ ሰላምን ማረጋገጥ ይገባል።

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን እያካሄደ ነው። የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ጥያቄዎችን እና አስተያየት እያቀረቡ...

ብሔራዊ ጥቅም መንግሥታት ሲቀያየሩ የማይቀያየር የሀገር ጥቅም ነው።

ባሕር ዳር፡ ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በተገኙበት መደበኛ ስብሰባውን ማካሄድ ጀምሯል። የምክር ቤቱ አባላት ለጠቅላይ ሚኒስትሩ ጥያቄዎችን እያቀረቡ ነው። የምክር ቤት አባላት መንግሥት ዘላቂ ሰላምን...

ርብ የመስኖ ግድብ ለግንባታ የወጣውን ገንዘብ መቼ ሠርቶ ይመልሰው ይኾን?

ባሕር ዳር: ጥር 26/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የርብ መስኖ ልማት ግድብ የመሠረት ድንጋዩ ከተጣለ 18 ዓመታትን አስቆጥሯል። አንድ ሁለት እያለ ከወጣትነት ዕድሜው ላይ ደርሷል። በአራት የግንባታ ተቋራጮች እጅ ላይም አልፏል፤ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ ፈሰስ ተደርጎበታል።...