ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያዩ።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የብሪክስ ጉባኤ ሁለተኛው ቀን ላይ ከካዛኪስታን ፕሬዝዳንት ቃሲም ጆማርት ቶካዬቭ ጋር የሁለትዮሽ ውይይት አድርገናል ብለዋል። ‎በዲጂታላይዜሽን፣ በንግድና...

ወርቃማው መስከረም እና የጸደይ እሼት

​"ጨለማው አለፈ፣ ዝናቡ ተመለሰ፣ ፍሬ ለገሰ" እያሉ በደስታ የሚታሰበው የመስከረም ወር፤ ከቀላል አዲስ ዓመትነት ባሻገር ከአባቶች የዘመን ቀመር እና ከኢኮሎጂካል ትስስር ጋር የተዋሐደ ድንቅ ምዕራፍ ነው። መስከረም ሲጠባ ሰማዩ በብርሃን ይንጸባረቃል፤ ምድርም በአረንጓዴ ልምላሜ ተውባ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከአቡ ዳቢ አልጋ ወራሽ ከልዑል ሼህ ኻሊድ ቢን ሙሐመድ ቢን ዛይድ አል ናህያን ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ከ18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ጎን ለጎን ከአቡ ዳቢ...

“የብሪክስ መድረክ የጋራ ትብብርን ወደ የጋራ እሴት፣ ጽናት እና ዘላቂ ዕድገት የመለወጥ ሰፊ አቅምና...

  ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት "ጽናትን፣ ፈጠራን፣ ትብብርን እና ዘላቂነትን መገንባት" በሚል መሪ መልዕክት በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 18ኛው የብሪክስ ጉባኤ ላይ አካል በመፆናችን ኩራት ይሰማናል ብለዋል። ‎ ‎በብሪክስ አባል...

እንኳን ለአዲሱ ዓመት አደረሳችሁ፣ አደረሰን!!

ዘመን ከፈጣሪ ለሰው የተሰጠ የመሥሪያ መጽሐፍ ነው። ይህ የመሥሪያ መጽሐፍ ለእያንዳንዱ ሰው የተሰጡ የተወሰኑ ገጾች አሉት። የመጨረሻው ገጽ ተጠናቅቆ የማጠቃለያው ሽፋን እስኪከደን ድረስ የፈለግነውን የመጻፍ መብት በእጃችን ነው። አንዳንዶች ዓለምን የቀየሩ ሐሳቦችንና ሥራዎችን፤ ሌሎች...