ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፉ።

ሙሉ መልእክቱ ቀጥሎ ቀርቧል፦ እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል አደረሳችሁ! ዘንድሮ የኢየሱስ ክርስቶስን ልደት የምናከብረው የተነገረው የተስፋ ቃል መድረሱን፣ የለውጥ ብርሃን መፈንጠቅ መጀመሩን፣ የመሻገር ዘመን መቅረቡን እያመንን ነው። ጉዟችን በውጣ ውረድ የተሞላ ነበር፤ ተስፋ አስቆራጭ መከራዎችን...

“ወደ አዕምሮአችን እንመለስ” ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጰሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአኲስም ወዕጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት ለኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አሥተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም...

አዋሽ ባንክ ከ200 በላይ ለሚኾኑ ወገኖች የበዓል መዋያ ድጋፍ አደረገ።

‎ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 27/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ‎የአዋሽ ባንክ የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓልን ምክንያት በማድረግ በባሕር ዳር ከተማ ከ200 በላይ ለሚኾኑ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ ላሉ የማኅበረሰብ ክፍሎች ድጋፍ አደረገ፡፡ ‎ ‎ድጋፍ የተደረገላቸው በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ...

“ጠንካራ ሀገር የሚገነባው በሕዝቦች አብሮነት እና በመመካከር እንደኾነ መንግሥት ጽኑ አቋም አለው” የሰላም ሚኒስትር...

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) መንግሥት ለዘላቂ ሰላም ግንባታና ችግሮችን በምክክር የመፍታት ባሕል እንዲዳብር በትኩረት እየሠራ መኾኑን የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ ገልጸዋል። መንግሥት ሰላማዊ የፖለቲካ ትግልንና ውይይትን እንደመርህ በመውሰድ ለሀገር ዘላቂ ብልጽግና በትጋት እየሠራ እንደሚገኝም አስታውቀዋል። መንግሥት...

የቱሪዝም ተዋንያን በአንድ ስፍራ የሚገናኙበት መተግበሪያ ሥራ ላይ ሊውል ነው።

ባሕርዳር፡ ታኅሣሥ 27/2018 (አሚኮ) የአማራ ክልል ባሕል፣ ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓት( ITMS) ሥራ የማስጀመሪያ ሥነሥርዓት እያካሄደ ነው። የተቀናጀ የቱሪዝም አሥተዳደር ሥርዓቱ ( ITMS) የአማራ ክልል ባሕል ቱሪዝም እና ስፖርት ቢሮ ከአማራ...