ጋዜጠኞች ለብሔራዊ ጥቅም በኀላፊነት ሊሠሩ ይገባል።
አዲስ አበባ: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሚዲያ ባለሙያዎች ለብሔራዊ ጥቅም ሲባል የዘገባ ሥራዎችን በኀላፊነት ሊጠቀሙ እንደሚገባ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን አሳሰበ።
ባለሥልጣኑ የመጀመሪያው ዙር የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሲወስዱ የነበሩ ጋዜጠኞችን አስመርቋል።
የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና...
ዓለም እናንተን የሚቀበለው በያዛችሁት ዲግሪ ብቻ ሳይኾን በምትፈጥሩት ለውጥ ጭምር ነው።
ደብረ ብርሃን: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደብረ ብርሃን ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 1 ሺህ 08 ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
ዩኒቨርሲቲው ለ19ኛ ጊዜ ነው በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት እና በርቀት ትምህርታቸውን ሲከታተሉ ተማሪዎችን እያስመረቀ የሚገኘው።
ከተመራቂዎቹ መካከል 919ኙ...
የዒድ አልፈጥር በዓል የመረዳዳት እና የመደጋገፍ እሴቶች የሚጎሉበት ነው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በጎንደር ከተማ ተከብሯል።
የዒድ አልፈጥር በዓል በእስልምና ሃይማኖት ተከታዮች ዘንድ በድምቀት ከሚከበሩ ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል አንደኛው ነው። በበዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱም ባለፈ ማኅበራዊ መስተጋብር ጎልቶ...
“የሀገሪቱን 50 በመቶ የውጭ ምንዛሬ የሚያስገኘው ግብርናው ነው” የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
ባሕር ዳር: መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በግብርና አቅርቦት እና አገልግሎት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር እየተወያየ ነው።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አሥፈጻሚ የሺመቤት ነጋሽ የግብርናውን ዘርፍ ለማዘመን እና የምግብ ሉዓላዊነትን...
የመረዳዳት እና የመተሳሰብ እሴቶችን በማጠናከር በዓሉን በጋራ ማክበር ይገባል፡፡
ሁመራ፡ መጋቢት 11/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 447ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ሁመራ ከተማ ተከብሯል።
አሚኮ ካነጋገራቸው የበዓሉ ታዳሚዎች የረመዳን ወር ልዩ መኾኑን ገልጸዋል። ሕዝበ ሙስሊሙ በዓሉን ሲያከብር ሃይማኖቱ...








