“ባሕርዳር የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የውበት ተምሳሌት” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
ባሕር ዳር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተፈጥሮ ገጸ በረከት፣ የሰላምና የውበት ተምሳሌት በሆነችው፣ ታሪክን ከለመለመ ተፈጥሮ ጋር አዛምዶ በያዘው ጣና ሐይቅና በግርማዊው ዓባይ ወንዝ በታጀበችው ውቧ ባሕር ዳር ከተማ ገብተናል።
በባሕር ዳር ደጃዝማች በላይ ዘለቀ...
ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ።
ወልድያ፡ መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወልድያ ዩኒቨርሲቲ ለ13ኛ ዙር ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በመደበኛ፣ በማታው እና በክረምት መርሐግብር በአንደኛ እና ሁለተኛ ዲግሪ ያሠለጠናቸውን 2ሺህ 388 ተማሪዎችን ነው ያስመረቀው።
የወልድያ ዩኒቨርሲቲ ኘሬዝዳንት አበበ ግርማ (ዶ.ር) ዩኒቨርሲቲው ባለፉት 12...
የክልሉን የግብር አሠባሠብ ሥርዓት ለማዘመን ከሚያግዙት ሥራዎች አንዱ የፋይናንስ ሥርዓቱን ማዘመን ነው ።
ባሕርዳር፡ መጋቢት 12/2018ዓ.ም (አሚኮ) ሳፋሪኮም ኤምፔሳ ኢትዮጵያ ከአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ጋር በጋራ ለመሥራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርሟል።
ስምምነቱን የሳፋሪኮም ኢምፔሳ ኢትዮጵያ ጊዜያዊ ዋና ሥራ አሥፈጻሚ ጌታቸው መንግሥቴ እና የአማራ ክልል ገቢዎች ቢሮ ኀላፊ መንገሻ ፈንታው...
የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የሹዋሊድ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትን እና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ እንደሚከበር የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት አስታውቋል።
የሀረሪ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ጉዳዮች ጽሕፈት ቤት ከቀናት በኋላ የሚከበረው የዘንድሮው...
የሃይማኖት ተቋማት የሀገር ግንባታ ምሰሶ ናቸው።
ባሕር ዳር: መጋቢት 12/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የሃይማኖት አባቶች ጋር "በመደመር መንግሥት እይታ የሃይማኖት ተቋማት መሪዎች ሚና" በሚል መሪ መልዕክት የውይይት መድረክ እያካሄደ ነው።
የባሕር ዳር ከተማ...








