በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ12 ሰዎች ሕይዎት አለፈ።

በሶማሌ ክልል ቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የመኪና አደጋ የ12 ሰዎች ሕይወት አልፏል። የሶማሌ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፋ ሙሐመድ በቀብሪበያህ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ ሕይዎታቸውን ባጡ ወገኖች የተሰማቸውን ሀዘን ገልጸዋል። አደጋው ዛሬ ንጋት ላይ በቀበሪበያህ ወረዳ ጉዮው ቀበሌ...

ከሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ለመላው ኢትዮጵያዊያን የተላለፈ መልዕክት!

በሀገራችን ኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ እየተከናወነ ያለውና ሁሉም ኢትዮጵያዊያን ሀገራዊ ፋይዳ ባላቸው እጅግ መሰረታዊ ሀገራዊ ጉዳዮች ላይ በጋራ የሚመካከሩበት ታሪካዊ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ እንዲሳካ ዜጎች ራሳቸውን ከሀሰተኛ መረጃ በመጠበቅ እና በኮሚሽኑ ላይ ሙሉ እምነት በማሳደር...

አነባበሮ የኾነው የሕወሃት ጥፋት!

  ብዙዎች የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋቱ ወጣቶችን ለጦርነት እያስገደደ ወደ ማሠልጠኛ መውሰዱ ብቻ ይመስላቸዋል። የሕገ ወጡ የሕወሃት ቡድን ጥፋት ግን ከዚያም በላይ እጥፍ ድርብ ነው። የቡድኑ የመጀመሪያው ጥፋት በእርግጥም ለአቅመ ጦርነት ያልደረሱ ወጣቶችን እያስገደደ መስዋዕትነት...

“ይህ ቀን ቀደምት ትውልዶች በሀገራችን እውን ኾኖ ለማየት ሲመኙት የነበረ ግን ያልታደሉት ታሪካዊ ቀን...

  ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ጉባኤዋን እያካሄደች ነው። በሀገራዊ ምክክር ጉባኤው ታላቅ ተስፋን ሰንቃለች። በጉባኤው ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ሠብሣቢ ሰለሞን አየለ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሀገራችን ሕዝቦች ሲጠይቁት...

ለጸናች ሀገር፤ የበሰለ ምክክር !

  ኢትዮጵያን ያጸኗት ልጆቿ ናቸው፡፡ ከውጭ ጠላት የተከላከሉላት፤ በነጻነት ያኖሯት፤ ሉዓላዊነቷን ያስከበሯት ልጆቿ ናቸው፡፡ ዓድዋን የመሰለ ድል ያስገኙላት፤ የቅኝ ገዢዎችን አንገት ያስደፉላት፤ በአፍሪካ ምሳሌ እና አርዓያ አያደረጓት ኢትዮጵያውያን ናቸው፡፡ የሀገር ፍቅር እየጠራቸው፤ አንዲት ሠንደቅ ዓላማ እያሰባሰበቻቸው...