26 ሺህ ሄክታር መሬት በበጋ ስንዴ ልማት እንደሚለማ የሰሜን ወሎ ዞን አስታወቀ።

ወልድያ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የሰሜን ወሎ ዞን የበጋ መስኖ ስንዴ ልማትን በራያ ቆቦ ወረዳ አራዱም ቀበሌ አስጀምሯል። የዘር ማስጀመሪያ ማሳ ላይ አሚኮ ያገኛቸው አርሶ አደሮች ከአሁን በፊትም በበጋ የመስኖ ስንዴ ልማት የተሻለ ምርት በማግኘት...

የሰሜን ሸዋ ዞን በኢንዱስትሪ ልማት ማበብ ለኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ልማት ግዙፍ ተደማሪ አቅም መኾኑን ምክትል...

ባሕር ዳር: ኅዳር 2/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዛሬ በሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፤ የሴራሚክ ፋብሪካ እና የፐልፕ የወረቀት ፋብሪካዎችን ተዘዋውረው መመልከታቸውን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተናገሩ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት...

የአማራ ክልል የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀንን በተለያዩ ኹነቶች ለማክበር ዝግጅት አድርጓል።

ባሕርዳር፡ ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለኅብረ ብሔራዊ አንድነት" በሚል መሪ መልዕክት የሚከበረውን 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን ክልላዊ ቅድመ ዝግጅት አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ሕዝብ...

የወባ በሽታ ሥርጭት ከባለፈው ተመሳሳይ ወቅት አንጻር መቀነሱን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታወቀ።

ደብረ ማርቆስ: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በዞኑ በሁሉም ወረዳዎች በየሳምንቱ የወባ በሽታን ለመከላከል ማኅበረሰብን ያሳተፈ የአካባቢ ቁጥጥር ተግባራትን እያከናወነ መኾኑን የምሥራቅ ጎጃም ዞን ጤና መምሪያ አስታውቋል። በተከናወነው የቅድመ መከላከል ተግባር የወባ በሽታ ሥርጭት ከባለፈው ተመሳሳይ...

የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ መብት አላቸው?

ባሕር ዳር: ኅዳር 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግል ድርጅት ሠራተኞች የጡረታ ዋስትና ሠራተኞች ጡረታ ከወጡ በኋላ ደኅንነታቸውን ለመጠበቅ ያግዛል። በእርጅና፣ በጤና ጉድለት ወይም በሞት ምክንያት የሚገጥማቸውን የገቢ መቋረጥ ስጋት ለመከላከል አስተዋጽኦ አለው። በአማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሕግ...