ዜናአማራኢትዮጵያየእለቱ አበይት ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) መልዕክት፦ January 28, 2026 57 በጽሕፈት ቤታችን ከተገኙት የአሜሪካ ረዳት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ክሪስቶፈር ቲ ላንዳው እና የዩኤስ አፍሪካ እዝ አዛዥ ጄነራል ዳግቪን አንደርሰን ጋር ተወያይተናል:: ቀጣይነት ያለው ትብብር እና መከባበርን አፅንዖት ለሰጠው ደማቅ እና ገንቢ ውይይታችን ምስጋናዬን አቀርባለሁ:: ተዛማች ዜናዎች:መሪዎች በሁሉም ዘርፍ ውጤታማ ሥራ መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ርእሰ መሥተዳድር አረጋ…