“ብልጽግና ፓርቲ በችግር ላይ ያሉትን የማኅበረሰብ ክፍሎች እየደገፈ በአብሮነት የሚዘልቅ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

  ባሕር ዳር፡ ሚያዚያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት በባሕር ዳር ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ያስገነባቸውን ዘመናዊ ቤቶች አጠናቅቆ ለተጠቃሚዎች አስረክቧል። በመርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ብልጽግና...

ትንሣኤ የአብሮነት ቃል ኪዳንን የምናድስበት ቅዱስ ዕለት መኾን አለበት።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መግለጫ ሰጥቷል። መግለጫውን የሰጡት የጉባኤው ተወካይ ቦርድ ሠብሣቢ እና የባሕር ዳር ሀገረ ስብከት ዋና ጸሐፊ መላዕከ ብርሃን ፍሰሐ ጥላሁን...

“ኢትዮጵያ ወደ ትንሣኤ ተቃርባለች” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለትንሣኤ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። እንኳን ለኢየሱስ ክርስቶስ የትንሣኤ በዓል አደረሳችሁ፣ አደረሰን! የትንሣኤ በዓል በክርስቲያኖች ዘንድ ልዩ ቦታ ያለው በዓል ነው። ሞት የተሻረበትና ሕይወት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያዩ።

  ባሕር ዳር: ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝዳንት ጆርጅ ኢሎምቢን ( ዶ.ር) ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የአፍሪኤግዚም ባንክ ፕሬዝደንት የኾኑትን ጆርጅ ኢሎምቢን (ዶ.ር) ዛሬ ተቀብያለሁ።...

ዲያቢሎስ ታሰረ !

  ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን አስተምህሮ ታላላቅ እና ረቂቅ ምስጢራት ከሚነገሩባቸው ዕለታት መካከል የሕማማት ሳምንት ማሳረጊያ የኾነችው ቀዳም ሥዑር አንዷ ናት። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን በሰሜን ወሎ ሀገረ ስብከት...