የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ከደሴ ከተማ ነዋሪዎች ጋር ስለሰላም፣ ልማትና መልካም አሥተዳደር ዙሪያ ውይይት አደርገዋል። ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በደሴ ከተማ እየተሠሩ ያሉትንም መሠረተ ልማቶች ተዘዋውረው ጎብኝተዋል። 📸ደሴ...

ሀገርን ለማጽናት መስዋዕትነት የተከፈለበት ታሪካዊ ቦታ ትኩረት ተነፍጎታል።

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ዙሪያ ገባውን ከርቀት ለመቆጣጠር የሚያስችል ኹነኛ ሥፍራ ነው። ለወታደራዊና ፖለቲካዊ እንቅስቃሴዎች ስልታዊ እና ተመራጭ እንደነበርም ይነገራል፤ መቅደላ አምባ። አጼ ቴዎድሮስ የሥልጣን ማዕከላቸውን ከደብረ ታቦር ወደ መቅደላ ያዛወሩበት...

“አሕራ” በአማራ ክልል በዘላቂ ሰላም እና ግጭት አፈታት ዙሪያ ለመሥራት የሚያስችለውን መርሐ ግብር ...

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)አዲስ ሕይወት ሪሃብሊቴሽን እና ሪኢንተግሬሽን አሶሴሽን (አሕራ) በክልሉ በቀጣይ አራት ወራት በዘላቂ ሰላምና ግጭት አፈታት ላይ ለመሥራት የፕሮጀክት ማስጀመሪያ መርሐ ግብር ይፋ አድርጓል። የድርጅቱ...

“ሀገር ከሚወድቅብህ፣ ተራራ ይውደቅብህ”

ባሕር ዳር: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሀገሬው ሰው "እናት አባት ቢሞት በሀገር ይለቀሳል፣ ሀገር የሞተ እንደው ወዴት ይደረሳል" እያለ ይቀኛል። ሀገር ከሁሉም የላቀች፣ ከሁሉም የበለጠች መኾኗን ሲያስረዳ። ሀገር ካለች ሁሉም ይኖራል ፤ ሀገር ከሌለች...

“የክልሉን የስንዴ ምርታማነት ለመጨመር አርሶ አደሮች ግብዓት በወቅቱ እንዲደርሳቸውና ዘመናዊ የእርሻ መሣሪያዎች እንዲኖራቸው እንሠራለን”...

ደሴ: ጥቅምት 20/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በአማራ ክልል ከበጋ መስኖ ስንዴ ከ 9 ነጥብ 5 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ምርት ለማግኘት መታቀዱን የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታውቋል። ቢሮው የ2016 የበጋ መስኖ ስንዴ የዘር ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በኦሮሞ ብሔረሰብ አሥተዳደር...