አስፈጻሚው አካል ለሕዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት በተመረጡባቸው አካባቢዎች የሚገኙ ነዋሪዎችን በማነጋገር 127 ሺህ 277 ቀበሌዎች ላይ የሰበሰቧቸውን ጥያቄዎች ለአስፈጻሚ ተቋማት ለይተው አቅርበዋል፡፡ አስፈጻሚው አካል ለሕዝብ ጥያቄዎች ትኩረት ሰጥቶ እንዲሠራም የሕዝብ...

በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የመጀመሪያውን ዙር የ2016 ዓ.ም ሀገር አቀፍ ፈተና የሚወስዱ የ12ኛ ክፍል የማኅበራዊ ሳይንስ...

ጎንደር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚዳንት አስራት አፀደወይን (ዶ.ር) እንደተናገሩት ዩኒቨርሲቲው ከምዕራብ ጎንደር፣ ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ፣ ከማዕከላዊ ጎንደር እና ከጎንደር ከተማ ሀገር አቀፍ የማጠቃለያ ፈተናውን የሚወስዱ 11 ሺህ ተማሪዎችን ሲሠራ...

“ወጣቶች በታሪክ አጋጣሚ ያገኙትን መልካም እድል ለመጠቀም ከማንም በላይ በሀገራዊ ምክክሩ ባለድርሻ ሊኾኑ ይገባል”...

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በዘመናት መካከል የዘለቀ ማኅበራዊ፣ ምጣኔ ሃብታዊ እና ፖለቲካዊ ቁርቁስ ለአሁናዊው የሀገረ መንግሥት ግንባታ ሂደት ፈተና የኾነባት ኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ሁነኛ ፈውሷ ነው የሚሉት በርካቶች ናቸው፡፡ ለዘመናት በነፍጥ እና...

በወልቃይት ወረዳ የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከ56 ሺህ በላይ ችግኞችን ለመትከል አቅዶ እየሠራ መኾኑን...

ሁመራ: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ)"የምትተከል ሀገር፣ የሚያጸና ትውልድ "በሚል መሪ መልእክት በሀገር ደረጃ እየተካሄደ የሚገኘው የአረንጓዴ አሻራ የችግኝ ተከላ መርሐ ግብር በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በወልቃይት ወረዳ ተጀምሯል። ኅብረተሰባቸውን በሙያቸው ከማገልገል ባሻገር...

የማዕከላዊ ጎንደር ዞን የመንግሥት ሠራተኞች የሰላም ኮንፈረንስ እያካሄዱ ነው።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 03/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ኮንፈረንሱ "ሰላም ለሁሉም ሁሉም ለሰላም" በሚል መልእክት እየተካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዞኑ የመንግሥት ሠራተኞች ተሳታፊዎች መኾናቸውን ከዞኑ ኮሙኒኬሽን ያገኘነው መረጃ ያመለክታል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!