በትምህርት ቤቶች ገጽታ ማሻሻል እና ግብዓት ማሠባሠብ ሥራ ላይ ሁሉም ኀላፊነቱን እንዲወጣ ጥሪ...

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አምስት ዓመታት ሥትራቴጅክ ዕቅድ ላይ ውይይት አካሂዷል። የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ደግሰው መለሰ እንደገለጹት...

በትምህርት ቤቶች የደረጃ ማሻሻል ሥራ ላይ ኢትዮጵያውያን እንዲሳተፉ የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ ጠየቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት የእቅድ አፈጻጸም እና በቀጣይ አምስት ዓመታት ስትራቴጂክ የእቅድ ትውውቅ ላይ ውይይት አካሂዷል። በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ...

አልማ በማኅበራዊ ልማት ዘርፎች ያከናወናቸውን ተግባራት የሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ለዕይታ አቀረበ፡፡

ደብረማርቆስ፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎የአማራ ልማት ማኅበር (አልማ) በምሥራቅ ጎጃም ዞን ባለፉት አምስት ዓመታት በማኅበራዊ ልማት ዘርፎች ያከናወናቸውን ተግባራት የሚያሳይ የፎቶ ኤግዚቪሽን ለዕይታ አቅርቧል፡፡ የምሥራቅ ጎጃም ዞን አልማ ማስተባበሪያ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ...

የሃይማኖት አባቶች እና የሀገር ሽማግሌዎች ለተገኘው አንጻራዊ ሰላም ጉልህ ሚና ተጫውተዋል።

ጎንደር፡ ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎በማዕከላዊ ጎንደር ዞን "ጥንካሬዎቻችን በማስቀጠል እና ጉድለቶቻችንን በማረም ወደ ሁለንተናዊ ስኬት እናመራለን" በሚል መሪ መልዕክት ከሃይማኖት አባቶች እና ከሀገር ሽማግሌዎች ጋር ውይይት ተካሂዷል። ‎ ‎በመድረኩ የተገኙት የአማራ ክልል ግብርና...

ዛሬ የለገስነው ደም ነገ ለእኛም ነው።

ደብረ ታቦር: ሐምሌ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) "ደም በመለገስ ሕይወትን ያድኑ" በሚል መሪ መልዕክት በደብረ ታቦር ከተማ አሥተዳደር የክረምት በጎ ፈቃድ አካል የኾነው የደም ልገሳ መርሐ ግብር ተካሂዷል። ደም ሲለግሱ ያገኘናቸው የበጎ ፈቃድ ደም...