የሻደይ በዓል ዋዜማ መከበር ጀመረ።

ሰቆጣ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከነሐሴ 16 እስከ 21/2017 ዓ.ም ድረስ የሚከበረው የሻደይ በዓል በዋዜማውም በድምቀት መከበር ጀምሯል። በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናትና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ አዘጋጅነት በሰቆጣ ከተማ የሚገኙ ሴት መሪዎች እና የሻደይ...

በተማሪዎች እና ወላጆች ላይ ቁጭት ተፈጥሯል።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ትምህርት አምራች እና ተወዳዳሪ ዜጋ ለመፍጠር ሚናው ከፍተኛ ነው፡፡ ማደግ የሚቻለውም በትምህርት ነው። ለዚህም ነው ትምህርት የተለየ ትኩረት የሚያስፈልገው መኾኑ በተደጋጋሚ የሚነገረው፡፡ በአማራ ክልል ባለፉት ሁለት ዓመታት በነበረው የጸጥታ...

የጎንደር ኤፍ ኤም 105 ነጥብ 1 ሬዲዮ ጣቢያ ሠራተኞች የአሚኮን 30ኛ ዓመት አስመልክቶ የአረንጓዴ...

ጎንደር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን 30ኛ ዓመቱን በተለያዩ ኹነቶች እያከበረ ይገኛል። የጎንደር ኤፍ ኤም 105 ነጥብ 1 ሬዲዮ ጣቢያ ባለሙያዎችም የአሚኮን 30ኛ ዓመት አስመልክቶ በተቋሙ ግቢ አረንጓዴ አሻራቸውን አስቀምጠዋል። የጎንደር ኤፍ ኤም...

በደቡብ ወሎ ዞን የ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ምዝገባ መርሐ ግብር ተጀምረ።

ደሴ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደቡብ ወሎ ዞን ትምህርት መምሪያ የመምህራን ልማት ቡድን መሪ ማማየ ደምሴ በዞኑ 20 ወረዳዎች ከ23 ሺህ በላይ ተማሪዎችን በአንድ ቀን ለማስመዝገብ ታቅዶ ተሠርቷል ብለዋል። ይህ የሙከራ ምዝገባ መርሐ ግብር ከነሐሴ...

“የዕውቀት ዓመት ይግባ”

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በትምህርት ሕይወት ያለፈን ሁሉ አንድ የጋራ ጣፋጭ ትዝታ አለን። "በደህና ሁኑ፣ መለያያችን ደረሰ ቀኑ" ብለን በወርሐ ሰኔ የተሰነባበትናቸውን የትምህርት ቤት ጓደኞቻችንን እና መምህራን መስከረም ጠብቶ፣ አበቦች ፈንድተው፣ ትምህርት...