ከካናዳ ወደ ሀገራቸው የገቡት ዳያስፖራ ለልደት በዓል ጓደኞቻቸውን በማስተባበር ለወገን ጦር አባላት ማዕድ አጋሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) አቶ መላኩ ፍስኃ ነዋሪነታቸው በካናዳ ነው፡፡ ሀገራዊ ጥሪውን ተቀብለው ከመጡ ኢትዮጵያውያን መካከል አንዱ ናቸው፡፡ አቶ መላኩ በካናዳ የሚኖሩ ጓደኞቻቸውን በማስተባበር ባዋጡት ሁለት ሚሊየን ብር በዓልን ከወገን ጦር አባላት...

“እኛ በሠላም እንድንኖር በየበረሃውና ጦር ሜዳው የተሰው ሰማዕታትን ልናስብ ይገባል” ብፁዕ አቡነ ሚካኤል

ደብረ ታቦር፡ ታህሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) የ2014 ዓ.ም የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት በዓል በደብረታቦር ከተማ ተከብሯል፡፡ በበዓሉም የደቡብ ጎንደር ሀገረ ስብክት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል ብፁዕ አቡነ ሚካኤል፣ የሃይማኖት አባቶች፣ ሊቃውንተ ቤተክርስቲያን እና...

“ጀግና ሕዝብ – በቀኝ እጁ ድልን የሚጨብጥ፣ በግራ እጁ ይቅርታና ምህረትን የሚቸር ነው!” ጠቅላይ...

ማንኛውም ጉዞ በስኬት ተቋጨ የሚባለው አንድም በየምእራፉ፣ ሁለትም የጉዞው መጨረሻ በስኬት መጠናቀቅ ሲችል ነው። አጠቃላይ ጉዞው ያማረና የሠመረ እንዲሆን እያንዳንዱ ምእራፍ በሚገባ መቋጨት አለበት። የቤቱ ጥንካሬና ውበት የሚመሠረተው ቤቱን ከገነቡት እያንዳንዱ ጡብዎች ጥንካሬና ውበት...

ከደብረ ሮሃ እስከ ላልይበላ!

ባሕር ዳር፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) ላልይበላ ቅን ልቦች፣ ጠቢብ እጆች እና ትሁት እሳቤዎች ተዋህደው የገነቡት የጥበብ አልፋ እና ኦሜጋ ነው፡፡ እርሱን የመሰለ ከቀደመም አልነበረም እስካሁንም አልተፈጠረም፡፡ ቅድስና ከመሪነት፣ ጥበብ ከትግስት እና ሩቅ አሳቢነት...

“ምእመኑ በዓልን ያለ ምንም ምድራዊ ከልካይ እንዲህ በነፃነት እና በሰላም ሲያከብር ማየት ታላቅ ደስታን...

ላልይበላ፡ ታኅሣሥ 29/2014 ዓ.ም (አሚኮ) በድል ማግስት በቅዱስ ላልይበላ ከምዕመናን ጋር የልደት በዓልን እያከበሩ መሆናቸው ታላቅ ደስታ እንደፈጠረላቸው አማራ ሚዲያ ኮርፖሬሽን (አሚኮ) ያነጋገራቸው የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አባላት ገለፁ። አሸባሪው እና ወራሪው የትግራይ ቡድን...