ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የስንዴ ልማትን...

ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የስንዴ ልማትን ጎብኝተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት...

በፍቅር እና በአንድነት በመቆም የሀገርን ሰላም እና ልማት ማስቀጠል ይገባል።

  ደብረብርሃን፡ መጋቢት 06/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኦሮሚያ ክልል ሸኖ ከተማ አሥተዳደር እና የአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን አጎራባች ወረዳዎች ነዋሪዎች በአብሮነት እና በሰላም ጉዳይ ላይ መክረዋል። የሰሜን ሸዋ ዞን ዋና አሥተዳዳሪ መካሻ ዓለማየሁ ሰላምን በማጠናከርና የጋራ...

ውጤታማ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን የጎንደር ከተማ አሥተዳደር አስታወቀ።

  ባሕር ዳር: መጋቢት 05/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ምክር ቤት 4ኛ ዙር 13ኛ ዓመት 2ኛ መደበኛ ጉባኤውን አካሂዷል። የከተማ አሥተዳደሩ ምክር ቤት ዋና አፈ ጉባኤ እናትነሽ ዋለ በከተማዋ ሰፋፊ የልማት ተግባራት እየተከናወኑ መኾኑን ገልጸዋል።...

‎”እያንዳንዱ ቀን የሀገሬን እና የሕዝቤን ታላቅነት ሳያረጋግጥ አይባክንም” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር)

  ባሕር ዳር: መጋቢት 02/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ የታሪክ እስረኛ አይደለችም፤ ይልቁንም የበደሏትን ይቅር ብላ፣ የወደዷትን አክብራ፣ እንኳን ለራሷ ለቀጣናው ከሚተርፈው ሰፊ ገበታዋ ለማቋደስ በፈጣን የልማት...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ለተለያዩ የሥራ ኀላፊዎች ሹመት ሰጡ።

  ባሕርዳር፡ መጋቢት 02/2018 ዓ.ም(አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ( ዶ.ር) ከመጋቢት 2/ 2018 ዓ.ም ጀምሮ ለልዩ ልዩ መሪዎች ሹመት ሰጥተዋል። 1. ሌተናል ጄኔራል አስራት ደኔሮ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር 2. ረዳት ኮሚሽነር ቶፊቅ መደድ የአዲስ አበባ...