ጣናነሽ ፪ ወደ ጣና ሐይቅ ለመግባት ዝግጁ ኾናለች።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በጣና ሐይቅ ላይ ዘመናዊ የባሕር ትራንስፖርት እና የቱሪዝም አገልግሎት ለመስጠት በርካታ ውጣ ውረዶችን አልፋ ባሕር ዳር ከተማ የገባችው ጣናነሽ ፪ ጀልባ ዛሬ በጣና ሐይቅ ዳርቻ አርፋ ወደ ሐይቁ...

ከዘመናዊነት ጋር እየተፈተነ ያለው ጡት የማጥባት ተግባር በትኩረት ሊሠራበት ይገባል።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 28/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ የዓለም የጡት ማጥባት ሳምንትን ምክንያት በማድረግ የምክክር መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የዞኖች እና ከተማ አሥተዳደሮች የጤና መምሪያ ኀላፊዎች፣ ባለሙያዎች፣ አጋር እና ባለድርሻ አካላት ተሳትፈዋል። የአማራ...

ችግኞችን መትከል ብቻ ሳይኾን ለማጽደቅም እንደሚሠራ የሰሜን ጎጃም ዞን አስታወቀ።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 24/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በሰሜን ጎጃም ዞን የባሕር ዳር ዙሪያ ወረዳ የይነሳ ሦስቱ ቀበሌ ነዋሪዎች የአንድ ቀን ችግኝ ተከላ መርሐግብር አካሂደዋል። በመርሐ ግብሩ የተገኙት የሰሜን ጎጃም ዞን ዋና አሥተዳዳሪ አሰፋ ጥላሁን የአረንጓዴ አሻራ...

ስኬታማ የልማት ፕሮጀክቶችን አሠራር መዋቅራዊ አድርጎ ማስቀጠል ይገባል።

አዲስ አበባ፡ ሐምሌ 12/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር የ2017 በጀት ዓመት እቅድ አፈጻጸሙን ገምግሟል። የከተማ አሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የልማት ፍላጎት እና ማኅበራዊ አገልግሎት ማፋጠን የሚያስችሉ ፕሮጀክቶችን መገንባት ችለናል ብለዋል። በዚህም በበጀት ዓመቱ...

ሕጻናት የተስተካከለ አካላዊ እና አዕምሮአዊ ዕድገት እንዲኖራቸው ጤናማ የአመጋገብ ዘዴ ጉልህ ድርሻ አለው።

ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ‎‎‎ለአንዲት ሀገር እድገት ንቁ ጠንካራ፣ ጤነኛ እና ተመራማሪ የኾነ ዜጋ ወሳኝ ነው። ይህ የሚፈጠረው ደግሞ ከልጅነት ጀምሮ በሚሠራ ሥራ እንደኾነ ቻይልድ ፍሎሪሽድ የተሰኘ በልጆች ላይ ትኩረት አድርጎ የሚሠራ ድርጅት...