የአፈር አሲዳማነትን በመከላከል ምርታማነትን ለመጨመር እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም ፡ 23/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአዴት ግብርና ማዕከል ምርት እና ምርታማነትን ለመጨመር ማነቆ የኾነውን የአፈር አሲዳማነት ለመከላከል እየሠራ እንደሚገኝ ገልጿል።
የአዴት ግብርና ማዕከል በባሕር ዳር ከተማ የበቆሎ ሰብልን በአሲዳማ መሬት ላይ ለመሞከር እየሠራ...
“በችግር ውስጥም ኾነው ስኬታማ የኾኑ ተማሪዎች ምሥጋና ይገባቸዋል” ሙሉነሽ ደሴ (ዶ.ር)
ባሕር ዳር: መስከረም 19/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ትምህርት ቢሮ በ2017 የትምህርት ዘመን በ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ከፍተኛ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች የእውቅና እና የሽልማት ሥነ ሥርዓት አካሄዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ መልዕክት ያስተላለፉት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ...
“በዕቅድ የመመራት ልምድ ውጤታማ አድርጎኛል” ከፍተኛ ውጤት ያስመዘገበ ተማሪ
ደብረ ብርሃን: መስከረም 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ተማሪ ሚኪያስ ኪዳኔ በደብረ ብርሃን ከተማ የኀይለማርያም ማሞ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ተማሪ ነው። ተማሪ ሚኪያስ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተናን በመውሰድ በከተማዋ ከፍተኛውን ውጤት አስመዝግቧል።...
የጎንደር ከተማ ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በታማኝነት ላገለገሉ ተቋማት እና ባለሙያዎች ዕውቅና ሰጠ።
ጎንደር፡ ነሐሴ 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ማኅበረሰቡን በቅንነት እና በታማኝነት ላገለገሉ ተቋማት እና ባለሙያዎች ዕውቅና እና ሽልማት ሰጥቷል።
"ማገልገል ክብር ነው፤ በቅንነት ማገልገል ደግሞ ድርብ ክብር ነው" በሚል መሪ መልዕክት የመንግሥት ሠራተኞች...
የጎንደር ዩኒቨርሲቲ የገዘፈ እና የላቀ ኾኗል።
ባሕር ዳር፡ ሐምሌ 30/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ 70ኛ እና የማስተማር ሆስፒታሉ 100ኛ ዓመት የምስረታ በዓል የማጠቃለያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው።
በመርሐ ግብሩ የቀድሞ የትምህርት ሚኒስትሮች ስለ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ የነበራቸውን ትዝታ ገልጸዋል።
የቀድሞዋ የትምህርት...







