ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የስንዴ ልማትን ጎበኙ።

6
ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 28/2018 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ የስንዴ ልማትን ጎብኝተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል ብለዋል።
‎ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን መጎብኘታቸውን ገልጸዋል።
የአሚኮ ዲጅታል ቤተሰብ ይሁኑ
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን !
Previous article“የሀገር ፍቅር እና ጽናትን ከአባቶቻችን እንውረስ” ልጅ ዳንኤል ጆቴ
Next articleከታሪፍ በላይ ከማኅበረሰቡ የተወሰደን ብር እያስመለስን ነው።