በሀገሪቱ የሕግ የበላይነት ማስፈን የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልገሎት አስታወቀ፡፡

አዲስ አበባ፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመንግሰት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትሩ ዶክተር ለገሰ ቱሉ ሳምንታዊ መግለጫ ሰጥተዋል። በሀገሪቱ የሕግ የበላይነትን ማስከበር የመንግስት ተቀዳሚ ተግባር ነው ያሉት ዶክተር ለገሰ፤ አንድ ጠንካራ የመከላከያ እና የፌዴራል ፖሊስ...

ኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢንሼቲቭ በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሦስት ወረዳዎች ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎችን...

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ ስኩል ሚል ኢንሼቲቭ በጦርነቱ ጉዳት ከደረሰባቸው አካባቢዎች አንዱ በኾነው የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ሦስት ወረዳዎች ከ34 ሺህ በላይ ተማሪዎችን እየመገበ መኾኑን አስታውቋል፡፡ በትምህርት ቤት ምገባው ከምግብ ባሻገር...

“ከመማር ማስተማር ባለፈ የማኅበረሰቡን ችግር የሚፈቱ የምርምር ሥራዎች እየተሠሩ ነው” የባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ...

ባሕር ዳር: ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 4 /1955 ዓ.ም በአሁኑ ፖሊ ቴክኒክ ኢንስቲትዩት ነበር የተመሠረተው። ዩኒቨርሲቲው የተመሠረተበትን 60ኛ ዓመት አስመልክቶ የቀድሞ ተማሪዎች የአልሙናይ ቀን ፎረም በኢንስቲትዩቱ ተካሂዷል። በፎረሙ የቀድሞ...

“የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም ቀዳሚው እሴቱ ነው” የመከላከያ ሚኒስቴር

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ቁልፍ እሴት ከሆኑት ቀዳሚውና ዋናው ከራስ በፊት ለሕዝብና ለሀገር ጥቅም መቆም መሆኑን የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ዩ ኤስ ኤ አይ ዲ (USAID) ሰሞኑን አጣርቻለሁ ብሎ ባወጣው...

“ለተማሪዎች ምግብ ማቅረብ ችሮታ ሳይኾን ግዴታ ነው” የትምህርት ቢሮ ምክትል ቢሮ ኃላፊ ወይዘሮ እየሩስ...

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 03/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተመረጡ የመንግሥት ትምህርት ቤቶች ቀጣይነት ያለው የምገባ ፕሮግራም መዘርጋት እና ዘላቂ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ለመፍጠር የሁሉን አጋር አካላት ርብርብ እንደሚጠይቅ የአማራ ክልል ምክር ቤት የሰው ሃብት እና ማኅበራዊ...