“ቻይና ላለፉት ዓመታት ለምታደርግላት ከፍተኛ ድጋፍ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች።
በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ለብዙ ዘርፎች ለጋራ ዕድገትና ልማት ጠንካራ መሰረት ነው። የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነትን ለማጠናከር ያለንን ቁርጠኝነት ለፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በድጋሚ ገለጽኩላቸው።" ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር)
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ለብሪክስ ስብሰባ ጆሃንስበርግ ሲደርሱ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ቀዳማዊት እመቤት ዝናሽ ታያቸው ከሚኒስትሮች ልዑካን ቡድን ጋር በመሆን በደቡብ አፍሪካ ጆሃንስበርግ ከተማ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ እና ልዑካቸውም ዛሬ በሚጀመረው የBRICS-Africa...
የግጭት ወቅት ቅድሚያ ተጎጅዎች ሴቶች በመኾናቸው ለሰላም መስፈን ሊመክሩ እንደሚገባ ተገለጸ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕርዳር ሴቶች ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ ከከተማዋ ነዋሪ ሴቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ላይ ውይይት አድርጓል።
የመምሪያው ኀላፊ ወይዘሮ የሻረግ ፈንታሁን እና የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር ከንቲባ ጽሕፈት...
የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር በምክክር ሂደቱ ተሳታፊዎችን የመለየት ሥራ ነገ...
አዲስ አበባ: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የልየታ ሥራውም ከነሀሴ 18 2015 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ተግባር ይገባል ተብሏል። ለዚህ የተሳታፊዎች ልየታ አጋዥ የሚኾኑ ተቋማት ለይቻለሁ ያለው ኮሚሽኑ ለተለዩት ተቋማትም ስልጠና ሰጥቼ ወደ ተግባር አስገባለሁ...
“የ2016 የትምሕርት ዘመንን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎች አጠናቅቂያለሁ” ትምህርት መምሪያው
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረብርሃን ከተማ አስተዳደር ትምህርት መምሪያ ለ2016 ዓ.ም የትምሕርት ዘመን የቅድመ ዝግጅት ሥራዎችን ማጠናቀቁን አስታውቋል። የባለፈውን ትምሕርት ዘመን ጥንካሬና ውስንነት በመለየት በክረምቱ ልዩ ልዩ የለውጥ ተግባራት መከናወናቸውንም መምሪያው አመላክቷል።...








