ዜናኢትዮጵያ “ቻይና ላለፉት ዓመታት ለምታደርግላት ከፍተኛ ድጋፍ ኢትዮጵያ ታመሰግናለች። August 24, 2023 82 በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለው ሁለንተናዊ ስትራቴጂካዊ የትብብር አጋርነት ለብዙ ዘርፎች ለጋራ ዕድገትና ልማት ጠንካራ መሰረት ነው። የኢትዮጵያና ቻይና ግንኙነትን ለማጠናከር ያለንን ቁርጠኝነት ለፕሬዝዳንት ዢ ጂንፒንግ በድጋሚ ገለጽኩላቸው።” ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ተዛማች ዜናዎች:"ስኬታማ ምርጫ እንዲከናወን ታሪካዊ ኀላፊነታችንን እንወጣለን" የኮምቦልቻ ከተማ ነዋሪዎች