እየታየ ያለው አንፃራዊ ሰላም እንዲጠናከር ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ...

ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ ግምገማ አካሂዷል። በግምገማው ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮችና የኮማንድ ፖስቱ አባላት ተገኝተዋል። ኮማንድ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!

ተማሪዎች በወቅቱ እንዲመዘገቡ የደቡብ ጎንደር ዞን ትምህርት መምሪያ ጥሪ ቀረበ፡፡

ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በደቡብ ጎንደር ዞን በ12 ወረዳዎች የተማሪዎች ምዝገባ እየተከናወነ መኾኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ ገልጿል፡፡ የመምሪያው ተወካይ ኀላፊ ይርጋ ጌትነት እንዳሉት ከነሐሴ 23 እሰከ ጷጉሜን 3/2015 ዓ.ም የተማሪዎች...

የሽግግር ፍትሕ የግብዓት ማሰባሰብ ምዕራፍ እየተጠናቀቀ መኾኑን የፍትሕ ሚኒስቴር የባለሙያዎች ቡድን አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የባለሙያዎች ቡድኑ የሽግግር ፍትሕ አማራጭ ሃሳብ ላይ ሲደረግ የነበረውን ምክክር እና ግብዓት የማሰባሰብ ሂደት ተከትሎ የፖሊሲውን አስፈላጊነት፣ የውይይት መድረኮችን ሂደት፣ ግኝት እና የቀጣይ ሥራዎች ላይ መግለጫ ሰጥቷል። 14...

“በ2016 ዓ.ም የሰላም አየር የምንተነፍስበት እና የምሕረት ዓመት ይኾን ዘንድ ከጳጉሜ 3 እስከ...

አዲስ አበባ: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጉባኤው በጳጉሜ ቀናት የሚከናወኑ መንፈሳዊ ተግባራትን አስመልክቶ የጋራ መግለጫ ይፋ አድርገዋል። መግለጫውን የሰጡት የኢትዮጵያ ሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ የበላይ ጠባቂ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ሲኾኑ ባለፋት ዓመታት በብዙ መንገድ...