ዜናኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ። September 5, 2023 82 ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል። በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:አምባ ማርያም - ተፈጥሮ፣ ታሪክ እና መንፈሳዊነትን አስማምቶ የያዘ የቱሪዝም ሃብት