የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ወሳኝ ነው።

ባሕርዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የሶማሊያ የዲፕሎማሲ ግንኙነት መጠናከር ለቀጣናው ሰላም እና መረጋጋት ትልቅ ትርጉም እንዳለው የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት አስታውቋል። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) እና የሶማሊያው ፕሬዝዳንት ሀሰን ሼክ...

የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በአማራ ክልል በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በርካታ እንግዶች የሚገኙበት የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት...

በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደሚደግፉ ገለጹ።

ደሴ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው የከተማው ሕዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረውን እና ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ እየተገነባ የሚገኘውን...

በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን ወደ ሀገራቸው ለመመለስ እየሠራ መኾኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ።

አዲስ አበባ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል ዓቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በማይናማር በእገታ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። ዓለም ዓቀፍ ሕገ ወጥነት ቅርጽ ያለው የሕገ ወጥ ደላሎች ኢትዮጵያን ጨምሮ...

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት የደንበኞች አገልሎት ወርን እያከበረ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ'' በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበረው ኹነት ከደንበኞች ጋር ውይይት እና የደንበኞች ምስጋና ይደረግበታል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ...