ዜናአማራ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት የደንበኞች አገልሎት ወርን እያከበረ ነው። January 16, 2025 34 ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ”የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ” በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበረው ኹነት ከደንበኞች ጋር ውይይት እና የደንበኞች ምስጋና ይደረግበታል። የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ! 👇👇👇 https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ሀገርን የማሻገር ሥራችን ተጠናክሮ ይቀጥላል" ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ