ጥቃት አድራሾችን ተከታትሎ ለሕግ ማቅረብ እንደሚገባ የአማራ ክልል ምክር ቤት አሳሰበ።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የሴቶች፣ ሕጻናት፣ ወጣቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በሥሩ የሚቆጣጠራቸውን የትምህርት፣ የጤና፣ የወጣቶች እና ስፖርት፣ የሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኀበራዊ ጉዳይ ቢሮዎችን እንዲሁም የወሳኝ ኩነቶች...

ከ20 ቢሊዮን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሀብቶች ፈቃድ ወስደዋል።

ደብረ ብርሃን: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የደብረ ብርሃን ከተማ ምክር ቤት የ4ኛ ዙር 12ኛ ዓመት 44ኛ መደበኛ ጉባኤ በደብረ ብርሃን ከተማ እያካሄደ ነው። በጉባኤውም በከተማው የሚገኙ ተቋማት የሥራ እንቅስቃሴ ሪፖርት ቀርቦ ውይይት እየተደረገበት ይገኛል። በጉባኤው...

ወጣቶች በሰላም ግንባታ ላይ አተኩረው እንዲሠሩ ተጠየቀ።

ፍኖተ ሰላም: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የምዕራብ ጎጃም ዞን ወጣቶች ሊግ ''ሀብት አፈራለሁ፤ የሀገሬን ሰላም እጠብቃለሁ፤ የኢትዮጵያን ብልፅግና አፋጥናለሁ!'' በሚል መሪ መልዕክት ከወጣቶች ጋር የሰላም እና ልማት የንቅናቄ መድረክ በፍኖተ ሰላም ከተማ እያካሄደ ነው።...

ሰውን ተክቶ የሚሠራው አዲስ ቴክኖሎጂ!

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሜሪካዊው የሰው ሠራሽ አስተውሎት የምርምር ተቋም ኦፕን ኤ.አይ በይነመረብ ላይ የሰው ልጅ ሊያከናውን የሚችላቸውን ተግባራት ተክቶ መሥራት የሚችል አዲስ የሰው ሠራሽ አስተውሎት ቴክኖሎጂ ይፋ አድርጓል። ቴክኖሎጂው ኦፕሬተር ተብሎ...

መንገዶች በጋ ከክረምት እንዲያገለግሉ ኾነው እየተገነቡ ነው።

ባሕር ዳር: ጥር 29/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የሥራ አፈጻጸም ግምገማ እንደቀጠለ ነው። ተግባራቸው እየታዩ ካሉት ተቋማት ውስጥ የክልሉ መንገድ ቢሮ...