ዜናኢትዮጵያ የፌዴራል እና የጎንደር ከተማ ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየተመለከቱ ነው። September 13, 2025 27 ጎንደር፡ መስከረም 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበልን ጨምሮ የጎንደር ከተማ አሥተዳደር ከፍተኛ መሪዎች በጎንደር ከተማ እየተሠሩ ያሉ የልማት ሥራዎችን እየጎበኙ ነው። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:"ኅብረተሰቡ በምርጫው ያሳየው ተሳትፎ ለዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ትልቅ ተስፋ ነው"…