ምክር ቤቱ የዳኞችን ሹመት አጸደቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለ4ኛ ቀን ቀጥሏል።
ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን ጉባኤው የፍርድ ቤት ዳኞችን ሹመት አጽድቋል።...
የታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በምታስተናግደው 38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመታደም ነው የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የታንዛኒያ ፕሬዝዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱም የከተማ...
ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ጋር በመሆን ለሱዳን ሕዝብ የሰብዓዊ ድጋፍ...
እንደ ቅርብ ጎረቤት እና እህት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ የፈተና ጊዜ ከሱዳን ሕዝብ ጋር በአጋርነት ትቆማለች። ሁለቱ ሀገሮቻችን በጥልቅ የተሳሰሩ በትውልዶች የጋራ ትግል፣ የጋራ ምኞት እና ባሕላዊ ቁርኝት የተጋመዱ ናቸው።
የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አዲስ አበባ ገቡ።
አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል።
ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ...
ምክር ቤቱ የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆች መርምሮ አጸደቀ።
ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆች እና ረቂቅ...








