ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ጋር በመሆን ለሱዳን ሕዝብ የሰብዓዊ ድጋፍ ከፍተኛ ኮንፈረንስ በጋራ በማዘጋጀቷ ደስታ ይሰማታል።

103

እንደ ቅርብ ጎረቤት እና እህት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ የፈተና ጊዜ ከሱዳን ሕዝብ ጋር በአጋርነት ትቆማለች። ሁለቱ ሀገሮቻችን በጥልቅ የተሳሰሩ በትውልዶች የጋራ ትግል፣ የጋራ ምኞት እና ባሕላዊ ቁርኝት የተጋመዱ ናቸው።

Previous articleየሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አዲስ አበባ ገቡ።
Next articleየታንዛኒያ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ለአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ አዲስ አበባ ገቡ።