ኢትዮጵያ ከተባበሩት አረብ ኤምሬትስ፣ የአፍሪካ ኅብረት እና ኢጋድ ጋር በመሆን ለሱዳን ሕዝብ የሰብዓዊ ድጋፍ...

እንደ ቅርብ ጎረቤት እና እህት ሀገር ኢትዮጵያ በዚህ የፈተና ጊዜ ከሱዳን ሕዝብ ጋር በአጋርነት ትቆማለች። ሁለቱ ሀገሮቻችን በጥልቅ የተሳሰሩ በትውልዶች የጋራ ትግል፣ የጋራ ምኞት እና ባሕላዊ ቁርኝት የተጋመዱ ናቸው።

የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ አዲስ አበባ ገቡ።

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የሩዋንዳው ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ በ38ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ አዲስ አበባ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ፖል ካጋሜ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የቱሪዝም ሚኒስትሯ ሰላማዊት ካሳ ...

ምክር ቤቱ የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆች መርምሮ አጸደቀ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ብሔራዊ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር፣ 4ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ለአራተኛ ቀን ቀጥሏል። ምክር ቤቱ በአራተኛ ቀን የጉባኤ ውሎው የቀረቡለትን ረቂቅ አዋጆች እና ረቂቅ...

ኢትዮጵያ እና ቻይና በፍትሕ ዘርፍ በትብብር ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ እና ቻይና በፍትህ ዘርፍ በትብብር መሥራት የሚያስችላቸውን የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል። የመግባቢያ ስምምነቱን በኢትዮጵያ በኩል የፍትህ ሚኒስትሯ ወይዘሮ ሐና አርአያስላሴ የፈረሙ ሲሆን በቻይና በኩል ደግሞ የህዝባዊት ቻይና ሪፐብሊክ...

የወቅቱ የአፍሪካ ኅብረት ሊቀ መንበር እና የሞሪታኒያ ፕሬዝዳንት መሐመድ ኦሊድ ጊዞኒ በአፍሪካ ኅብረት ጉባኤ...

አዲስ አበባ: የካቲት 07/2017 ዓ.ም (አሚኮ) 38ኛውን የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤ ለመሳተፍ የተለያዩ ሀገር መሪዎች ዛሬ ከማለዳው ጀምሮ አዲስ አበባ እየገቡ ነው፡፡ የተለያዩ የመንግሥት ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎችም አቀባበል በማድረግ ላይ ናቸው፡፡ 38ኛውን የአፍሪካ ኅብረት...