ችግርን ተቋቁሞ በወርቅ ሜዳሊያ እና በዋንጫ የደመቀው የቀለም ጉዞ።
ባሕር ዳር: መጋቢት 15/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ደባርቅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎችን አስመርቋል።
ዩኒቨርሲቲው በ8ኛ ዙር የምርቃት መርሐ ግብሩ ካስመረቃቸው 497 ተማሪዎች መካከል የማርኬቲንግ ማኔጅመንት ትምህርት ክፍል ተመራቂዋ ዓባይነሽ ታምር 3 ነጥብ 97 ውጤት በማምጣት በከፍተኛ ማዕረግ የተመረቀች...
ወሎ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቹን አስመረቀ፡፡
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ወሎ ዩኒቨርሲቲ በመጀመርያ እና በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በመማር ማስተማር ሥነ ዘዴ ለ18ኛ ጊዜ ያሠለጠናቸውን 1ሺህ 444 ተማሪዎችን አስመርቋል።
የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት አወል ሰይድ (ዶ.ር) በጥሩ የሥነ ምግባር ሙያ ሠልጥናችሁ ለምረቃ...
“በየሄዳችሁበት የሰላም አምባሳደር ኹኑ” የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ
ደሴ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ተማሪዎችን እያስመረቀ ነው።
"ከዩኒቨርሲቲው እውቀትና ክህሎትን አግኝታችሁ ዛሬ ለመመረቅ የበቃችሁ ተማሪዎች እንኳን ደስ ያላችሁ" ያሉት የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ መካነሰላም ግቢ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር አብዱሮህማን አወል ሳይማር...
“ጎንደርን በመወከል መወዳደር የሚያኮራ ነው” አቶ አገኘሁ ተሻገር
ጎንደር: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ብልጽግና ፓርቲ ጎንደር ከተማን ወክለው ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የሚወዳደሩ እጩዎችን የማስተዋወቅ መርሐ ግብር አካሂዷል።
ፓርቲው የሕዝብ ተወካዮች እና የክልል ምክር ቤት አባላት እጩዎቹን ነው በጎንደር ከተማ ያስተዋወቀው።
አቶ አገኘሁ ተሻገር እና...
“ግብርናችን ከዘልማዳዊ አሠራር ካልወጣ የምግብ ዋስትናችንን ማረጋገጥ ይቸግረናል” ግብርና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ: መጋቢት 13/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የግብርና ሚኒስቴር በተለያዩ የልማት አጋሮች ድጋፍ 2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር ወጪ የተደረገባቸውን የግብርና ሜካናይዜሽን መሳያዎችን ለክልሎች አሰራጭቷል።
በርክክብ መርሐግብሩ ላይ መልእክት ያስተላለፉት የግብርና ሚኒስትሩ አዲሱ አረጋ ግብርናችን ከዘልማዳዊ...








