አቢሲኒያ ባንክ የሴቶችን ተጠቃሚነት ለማሳደግ እየሠራ መኾኑን አስታወቀ።
ባሕር ዳር፡ መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) አቢሲኒያ ባንክ "አችላለሁ" በሚል መሪ መልዕክት ዓለም አቀፍ የሴቶችን ቀን በተለያዩ ኹነቶች በባሕርዳር ከተማ አክብሯል።
በኹነቱ የተገኙት የአማራ ክልል ንግድ እና ገበያ ልማት ቢሮ ምክትል ኀላፊ ፈንታው ፈጠነ አቢሲያ...
የብዝኃ ኢኮኖሚ ፖሊሲው የውጭ ሀገራት ድርጅቶች መዋዕለ ንዋያቸውን በኢትዮጵያ ፈሰስ እንዲያደርጉ እየጋበዘ ነው።
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ እና የጣሊያን የመሠረተ ልማት እና የከተማ መልሶ ግንባታ ፎረም በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል።
በግንባታ መስክ በኤሌክትሪክ እና በኤሌክትሮኒክስ እቃዎች ማምረት የተሠማሩ ድርጅቶች፤ የፋይናንስ ተቋማት እና ሌሎችም በፎረሙ ላይ...
“ጦርነት ሰልችቶናል፤ ሰላም እና ልማት ናፍቆናል” የቋሪት ወረዳ አርሶ አደሮች
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በምዕራብ ጎጃም ዞን ቋሪት ወረዳ ከተለያዩ ቀበሌዎች ከተውጣጡ አርሶ አደሮች ጋር በወቅታዊ የሰላም እና የጸጥታ ሥራዎች ዙሪያ የውይይት መድረክ ተካሂዷል።
በውይይቱ ላይ የተገኙት የምዕራብ ጎጃም ዞን ፕላን እና ልማት...
ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር እና አካባቢዋ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል።
ባሕር ዳር: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች በጎንደር ከተማ እና አካባቢዋ እየተከናወኑ ያሉትን የልማት ተግባራት ጎብኝተዋል።
በጉብኝቱ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህን ጨምሮ የፌዴራል እና የክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ተገኝተው...
ተስፋ የተጣለበት የእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት።
አዲስ አበባ: መጋቢት 16/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከሦስት ወራት በፊት የማስፋፊያ ሥራው የተጀመረው የእንዶዴ ደረቅ ወደብ ማስፋፊያ ፕሮጀክት በተለያዩ ምዕራፎች ተከፋፍሎ የግንባታ ሥራው እየተፋጠነ ይገኛል፡፡
የእንዶዴ ደረቅ ወደብ አጠቃላይ ፕሮጀክት ማናጀር ኢንጂነር ሙባረክ መገርሳ ወደቡ በውስጡ...








