በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የኢንዱስትሪዎች የውጭ ምንዛሬ ግኝት አድጓል።

  አዲስ አበባ: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) መንግሥት ለኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የሰጠው ልዩ ትኩረት እና ድጋፍ የአምራች ኢንዱስትሪዎችን ምርታማነት ከማሳደጉ ባለፈ የውጭ ምንዛሬ ግኝት እንዲያድግ ማስቻሉን አምራቾች ገልጸዋል። የሚዲያ ባለሙያዎች በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ የሚገኙ...

የእቴጌ ጥሩወርቅ ወለባ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በዝርፊያ ከሀገር ዉጭ ተወስዶ የነበረውን የአጼ ቴዎድሮስ ባለቤት የእቴጌ ጥሩወርቅ ውቤ ወለባ (የፀጉር ጌጥ) ተረክባለች። በርክክቡ መርሐ ግብሩ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አበባው አያሌው...

“ጥፋት እና ጠላት ናፋቂ መኾን አይገባም”ምክትል ርእሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን (ዶ.ር)

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች "ለሰላም ዘብ እንቆማለን፤ የልማት አርበኛ እንኾናለን" በሚል መሪ መልዕክት በሰሜን ወሎ ዞን ከተውጣጡ ተጽዕኖ ፈጣሪ የማኅበረሰብ ክፍሎች ጋር ተወያይተዋል። የውይይቱ ተሳታፊዎች ውስጣችንን በመፈተሽ፤ ባሕላዊ...

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ የፖለቲካ ፓርቲዎች የክርክር መድረክ ማካሄድ ጀመረ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ)የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በሰባተኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሚወዳደሩ ፖለቲካ ፓርቲዎች ያዘጋጀው የክርክር መድረክ ተጀምሯል። የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሠብሣቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ ቦርዱ የክርክር መድረኩን ያዘገጀው የፖለቲካ ፓርቲዎች ነፃ፣ ገለልተኛ እና...

ፍኖተሰላም: መጋቢት 18/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ከፍተኛ የሥራ ኀላፊዎች ከቡሬ ከተማ አሥተዳደር ነዋሪዎች ጋር ተወያይተዋል። የመድረኩ ተሳታፊዎች የጸጥታ ችግሩ ሁለንተናዊ ጉዳት እያደረሰ መኾኑን ተናግረዋል። መንግሥት በጸጥታ ችግር ውስጥ ኾኖ የተለያዩ የልማት ሥራዎችን በማከናወኑ ምሥጋናቸውን...