የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም የከተሞቻችንን የዕደገት ጉዞና ተስፋ በግልፅ ያሳየ ነው” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን...

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በማኀበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ኢትዮጵያ ወደ ብልጽግና የምታደርገውን ጉዞ በማፋጠን ከተሞቻችን ከፍተኛ ሚና ናቸው ብለዋል።   በአፋር ክልል ሰመራ ሎጊያ ሲካሄድ የቆየውና ዛሬ በድምቀት...

የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ላለፉት ቀናት ሲካሄድ የሰነበተው የከተሞች ፎረም መርሐ ግብር ማጠቃለያ በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተካሄደ ይገኛል። በመርሐ ግብሩ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፣ የከተማ እና መሠረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒን ጨምሮ...

“ለውጥ የሚመራው በመሪ ነው” አቶ ይርጋ ሲሳይ

ባሕር ዳር: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "በመደመር መንግሥት ዕይታ፣ የዘርፎች እምርታ" በሚል መሪ መልዕክት የአማራ ክልል ከፍተኛ እና መካከለኛ መሪዎች ሥልጠና ተጀምሯል። በሥልጠና ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ...

የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ ብቃት ያለው የጸጥታ ኃይል መገንባት ያስፈልጋል።

ባሕር ዳር: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) "ከጂኦ ስትራቴጂክ ኩስምና ወደ ላቀ ቁመና" በሚል መሪ መልዕክት ለአማራ ክልል ፖሊስ አመራሮች የአቅም ግንባታ ሥልጠና እየተሠጠ ነው። በሥልጠናው ማስጀመሪያ ላይ መልዕክት ያስተላለፉት የአማራ ክልል ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ...

መሶብ የአንድ አገልግሎት ማዕከል ዜጎች ክብራቸው ተጠብቆ እና ሳይንገላቱ ተጠቃሚ እንዲኾኑ የሚያስችል ነው።

አዲስ አበባ: ኅዳር 08/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ከ10ኛው የከተሞች ፎረም ጎን ለጎን የተለያዩ ሁነቶች በሰመራ ሎጊያ ከተማ እየተከናወኑ ይገኛሉ። ዛሬ በሰመራ ሎጊያ ከተማ መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀምሯል። በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት የፋይዳ መታወቂያ፣ የንግድ...