ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያዩ።

ባሕር ዳር: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከተመድ ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መልዕክት ከቡድን 20 ጉባኤ ጎን ከተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ጸሐፊ አንቶኒዮ...

የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀንን በኢትዮጵያዊነት ጥላ ስር ኾነን ልናከብረው ይገባል።

አዲስ አበባ: ኅዳር 14/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የመንግሥት ኮሙዩኒኬሽን ቢሮ የክልሉን አሁናዊ ሁኔታ እና የተሠሩ ተግባራትን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥቷል። የቢሮው ኀላፊ ዘሪሁን እሸቱ ዘንድሮ በክልሉ የሚከበረው 20ኛው የብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን ለክልሉ...

“የኢትዮጵያ እና ማሌዢያ ግንኙነት ከንግድ ባለፈ ትርጉም ወዳለው ትብብር ተሸጋግሯል” ፕሬዝዳንት ታየ አጽቀሥላሴ 

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የኢፌዴሪ ፕሬዝደንት ታየ አጽቀሥላሴ ይህንን ያሉት በኢትዮጵያ ማሌዥያ ከፍተኛ የቢዝነስ ፎረም ላይ ነው።   የማሊያዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር አንዋር ኢብራሒም ወደ አዲስ አበባ መምጣት የሁለቱን ሀገራት ከንግድ ባለፈ ወደ ሕዝብ ለሕዝብ...

“የኢትዮጵያን የከተሜነት ታሪክ የሚመጥን የከተማ ዕድገት እንዲኖር መሥራት ይጠይቃል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በሰመራ ሎጊያ ከተማ ሲካሄድ የሰነበተው 10ኛው የከተሞች ፎረም የማጠቃለያ መርሐ ግብር ተካሂዷል።   በማጠቃለያ መርሐ ግብሩ ተገኝተው መልዕክት ያስተላለፉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ አትዮጵያ ቀደም ያለ የከተሜነት ታሪክ ያላት ቢኾንም...

አሶሳ ከተማ 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾና ተመረጠች።

አዲስ አበባ: ኅዳር 10/2018 ዓ.ም (አሚኮ) 11ኛው የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ምርጫ ተካሂዷል።   በምርጫውም የቢኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ዋና ከተማ አሶሳ 11ኛውን የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ከተማ ኾኖ ተመርጣለች።   የ2018 ዓ.ም የከተሞች ፎረም አዘጋጅ ሰመራ ሎጊያ ከተማ ለአሶሳ...