የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ቅድመ ዝግጅት ማድረጉን የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጥምቀት በዓል በአማራ ክልል በድምቀት ይከበራል። በዓሉ ከሃይማኖታዊ ሥርዓቱ ባለፈ ለክልሉ የቱሪዝም እንቅስቃሴ ከፍተኛ አስተዋጽኦ አለው። የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በርካታ እንግዶች የሚገኙበት የጥምቀት በዓል በሰላም እንዲከበር ዝግጅት...
በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማዋ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን እንደሚደግፉ ገለጹ።
ደሴ: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ)በደሴ ከተማ የሚገኙ የንግዱ ማኅበረሰብ አባላት በከተማ አሥተዳደሩ እየተሠሩ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ጎብኝተዋል። በጉብኝታቸው የከተማው ሕዝብ የረጅም ጊዜ ጥያቄ የነበረውን እና ከ2 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በላይ ወጭ እየተገነባ የሚገኘውን...
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የባሕር ዳር ዲስትሪክት የደንበኞች አገልሎት ወርን እያከበረ ነው።
ባሕር ዳር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ''የላቀ አገልግሎት ደስተኛ ደንበኛ'' በሚል መሪ ሀሳብ በሚከበረው ኹነት ከደንበኞች ጋር ውይይት እና የደንበኞች ምስጋና ይደረግበታል።
የአሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ቤተሰብ ይሁኑ!
👇👇👇
https://linktr.ee/AmharaMediaCorporation
ለኅብረተሰብ...
ከአዘዞ አርበኞች አደባባይ -ጎንደር መንገድ ግንባታ ፕሮጀክትን በቅርቡ እንደሚጠናቀቅ የኢትዮጵያ መንገዶች አሥተዳደር ገለጸ።
ባሕር ዳር፡ ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አጠቃላይ 12 ነጥብ 5 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነውን ከአዘዞ አርበኞች አደባባይ - ጎንደር የአስፋልት ኮንክሪት መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በቅርቡ ለማጠናቀቅ ሰፊ እንቅስቃሴ እየተደረገ ይገኛል፡፡ የፌደራል መንግሥት በመደበው 1...
“ጥምቀት ለጎንደር ከማኅበራዊ ትስስሯ ባሻገር የምጣኔ ሃብት ምንጯም ነው” ተቀዳሚ ምክትል ከንቲባ ቻላቸው ዳኛው
ጎንደር: ጥር 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የዕድሜ ዘመን ሙሽራ፣ የሥልጣኔ ቀንዲል፣ ቀደምቷ ከተማ እና መናገሻዋ ጎንደር በወርኃ ጥር ፍጹም ትለያለች። ሃይማኖት፣ ባሕል እና ማንነት የሚንሰላሰሉባት ከተማ ጥምቀት ልደቷ ኾኖ ያልፋል። ጎንደር ላለፉት 400 ዓመታት እንደ...








