ምስጢራተ ቤተክርስቲያን የተገለጡባት ዕለት!

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ሕማማት ከሆሳዕና ዋዜማ ቅዳሜ እስከ ትንሣኤ ዋዜማ ቅዳሜ ድረስ ያለውን ጊዜ የሚያጠቃልል ነው። ይህ ሳምንት አዳም አትብላ የተባለውን ዕጸ በለስ በልቶ የሞት ፍርድ ከተፈረደበት በኋላ ያሳለፈው 5 ሺህ...

የትህትና ቀን!

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 09/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ከስሙነ ሕማማት ቀናት ጸሎተ ሐሙስ ብዙ ምስጢር የታየባት ዕለት ናት። ከተፈጸሙት ምስጢራት ደግሞ ኢየሱስ ክርስቶስ የሐዋሪያቱን እግር በፍጹም ትሕትና ዝቅ ብሎ ያጠበበት ዕለት መኾኗ በቀዳሚነት ይነሳል ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ...

“የተከዜ ትውልድ የተከዜ ዘብነቱን በተግባር ማሳየት ይጠበቅበታል” አቶ አሸተ ደምለው

ሁመራ: ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን ወታደራዊ ሥልጠና የወሰዱ መሪዎች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀው ተመርቀዋል። በሥልጠናው የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን አሥተዳዳሪ አሸተ ደምለው፣ የዞኑ...

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት...

ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል። ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት

የማኅበረሰቡን ተሳትፎ በማሳደግ የጤና አገልግሎትን ለማሳደግ እንደሚሠራ ጤና ቢሮ ገለጸ።

ባሕር ዳር:ሚያዝያ 08/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የፌዴራል ጤና ሚኒስቴር ከአማራ ክልል ጤና ቢሮ ጋር በመተባበር ለዞን ጤና መምሪያዎች እና ባለድርሻ አካላት በጤና አገልግሎት አሰጣጥ የማኅበራዊ ተጠያቂነት የሦስት ዓመት ስትራቴጂ ሰነድ ትውውቅ ተደርጓል። በክልሉም እንዲተገበር ታውጇል። መድረኩን...