ዜናአማራ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) በሃኖይ እየተገነባ የሚገኘውን ትልቅ የዘመነ ከተማ (የስማርት ሲቲ) ፕሮጀክት ጎብኝተዋል። ይኽም ለኢትዮጵያ የከተማ ልማት ሥራ የሚሆን ተመክሮ የመቅሰም ተግባር አካል ነው። April 16, 2025 66 ጉብኝቱ አለምአቀፍ ምርጥ ተመክሮዎችን በመቀመር በመላው ሀገራችን እየተካሄዱ ያሉ የዘመናዊ ከተማ ፕሮጀክቶችን ለማላቅ የሚደረግ ፍላጎትና ጥረትን ያሳያል። ምንጭ፦ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ተዛማች ዜናዎች:"አሚኮ ሁሉንም ኢትዮጵያዊ እኩል የሚያገለግል ተቋም ነው" ጋዜጠኛ ሙሉቀን ሰጥዬ