‎ጣናነሽ ቁጥር ፪ ጀልባ ደጀን ከተማ ደረሰች።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የጭስ አልባው ኢንዱስትሪ ተጨማሪ ከፍታ የኾነችው ጣናነሽ ቁጥር ፪ ውጣ ውረድ የበዛበትን እጅግ አስቸጋሪ የዓባይ በርሃ ጉዞዋን ጨርሳ ደጀን ከተማ ደርሳለች። ‎ ጀልባዋ ደጀን ከተማ ስትደርስ በደጀን ወረዳ፣ በደጀን ከተማ...

በበጀት ዓመቱ ከ43 ሚሊዮን ብር በላይ ከሙስናና ብልሹ አሠራር ማዳን ተችሏል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ ያከናወናቸውን ዋና ዋና ተግባራት ለአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ አቅርቧል። የኮሚሽኑ ምክትል ኮሚሽነር ማሩ...

የክልሉን ኢኮኖሚ የሚደግፉ ውጤታማ ሥራዎች ተሠርቷል፡፡

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ምክር ቤት የበጀት እና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን የመንግሥት ልማት ድርጅቶች የ2017 በጀት ዓመት የዕቅድ አፈጻጸም ገምግሟል። አፈጻጸማቸው ከተገመገሙ ተቋማት መካከል የልኅቀት ዲዛይን እና ቁጥጥር ኮርፖሬሽን...

ለ1 ነጥብ 3 ሚሊየን ወጣቶች የሥራ ዕድል መፈጠሩን የሥራ እና ስልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ምክር ቤት የከተማ፣ ንግድ እና ኢንዱስትሪ ልማት ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የሚከታተላቸውን ተቋማት የ2017 በጀት ዓመት የሥራ አፈጻጸም ገምግሟል። ለቋሚ ኮሚቴው ሪፖርት ያቀረቡት የሥራ እና ሥልጠና ቢሮ ኀላፊ...

በክልሉ በየደረጃው ያሉ ምክር ቤቶችን የማጠናከር ሥራ ተሠርቷል።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል የርእሰ መሥተዳደር ጽሕፈት ቤት እና የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት የበጀት ዓመቱን አፈጻጸም ለቋሚ ኮሚቴው ሪፖርት አቅርበዋል። የአማራ ክልል ምክር ቤት ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ኃይሌ...