በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም ጠቅላላ ሆስፒታል በነጻ ሕክምና እየተሰጠ...
ደሴ፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ጤና ቢሮ ስማይል ትሬን እና ፕሮጀክት ሐረር ከተባሉ ግብረ ሰናይ ድርጅቶች ጋር በመተባበር ዓለም አቀፍ የፈገግታ ቀንን በማስመልከት በተፈጥሮ የላንቃ እና ከንፈር ክፍተት ላለባቸው በደሴ ከተማ ሰላም...
አንድ መጽሐፍ ለአንድ ተማሪ ለማድረስ እየተሠራ ነው።
ባሕር ዳር፡ መስከረም፡ 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) ዓባይ የወረቀት እና ህትመት ፋብሪካ ለ2018 የትምህርት ዘመን እያዘጋጀ ያለውን የመማሪያ መጽሐፍ አስጎብኝቷል።
የፋብሪካውን የመጽሐፍት ህትመት ሂደት የጎበኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የማኅበራዊ ዘርፍ አሥተባባሪ እና የትምሀርት ቢሮ ኀላፊ...
አረጋውያን በሚችሉት ነገር ሁሉ ለሀገራቸው አስተዋጽኦ ያበረከቱ ናቸው።
ጎንደር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በጎንደር ከተማ አሥተዳደር ሴቶች፣ ሕጻናት እና ማኅበራዊ ጉዳይ መምሪያ" የአረጋውያን ደህንነት እና መብቶችን በመጠበቅ ሁለንተናዊ ኀላፊነታችን እንወጣ" በሚል መሪ መልዕክት የአረጋውያንን ቀን አክብሯል።
ዕለቱ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ35ኛ ጊዜ...
በበጀት ዓመቱ ከ780 በላይ የውኃ ፕሮጀክቶች ተከናውነዋል።
ባሕር ዳር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የ2017 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም እና የ2018 በጀት ዓመት የዕቅድ ትውውቅን እያካሄደ ነው።
የአማራ ክልል ውኃ እና ኢነርጅ ቢሮ የማኅበረሰብ መር የተፋጠነ የውኃ...
“ጊዜን በአግባቡ መጠቀም ለውጤታማነት ቁልፉ ጉዳይ ነው” ስኬታማ ተማሪዎች
ደብረ ታቦር: መስከረም 24/2018 ዓ.ም (አሚኮ) በ2017 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ሙሉ ለሙሉ ተማሪዎችን ካሳለፉ ትምህርት ቤቶች መካከል በደብረ ታቦር ከተማ የሚገኘው ዳልሻ ቤዛዊት ዓለም ትምህርት ቤት አንዱ ነው።
መክሊት ወንድሙ እና ኢዩኤል...








