“ኢንሻአሏህ ይህ ብዙ በረከቶችን ያመጣል” ቱርካዊት የሀጂ ተጓዥ
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በየዓመቱ በእስልምና አቆጣጠር በመጨረሻው ወር በሚሊዮን የሚቆጠሩ ሙስሊሞች የሀጂ ተግባር ለመፈጸም ወደ ሳዑዲ አረቢያዋ ቅዱስ ከተማ መካ ይሄዳሉ።
ሀጂ ከአምስቱ የእስልምና መሠረቶች አንዱ ሲኾን ሁሉም ሙስሊም የአካል እና የገንዘብ...
እንኳን ለዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል አደረሳችሁ!
1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል ኢትዮጵያን ጨምሮ በመላው ዓለም በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ እየተከበረ ይገኛል።
አሚኮ ዲጂታል ሚዲያ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች መልካም በዓል እንዲሆንላችሁ ይመኛል፡፡ ዒድ ሙባረክ!
1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው።
ደብረ ብርሃን: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በዒድ መስገጃ ቦታ እየተከበረ ነው።
በበዓሉ አከባበር ላይ ኢማሞች እና ዑለማዎችን ጨምሮ የሃይማኖቱ ተከታዮች በብዛት...
ሕዝበ ሙስሊሙ የዒድ አል አደሃ (ዓረፋ) በዓልን ሲያከብር የተቸገሩትን በመጠየቅ እና በመደጋገፍ ሊኾን ይገባል...
እንጅባራ: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ (ዓረፋ) በዓል በአዊ ብሔረሰብ አሥተዳደር እንጅባራ ከተማ በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶች ተከብሯል።
በበዓሉ የቢላል መስጂድ ኢማም ሼህ አብዱ ቡሽራ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። ሼህ አብዱ...
“ጠቢባን ሕግን ይጠብቃሉ፤ ብልሆች ትዕዛዛትን ያከብራሉ”
ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)ጠቢባን የጥበብን ባለቤት ይከተላሉ፤ በእርሱ ጎዳና ይጓዛሉ፣ ሕግጋቱን ያውቃሉ፣ አብዝተው ይጠብቃሉ፣ ያስጠብቃሉ፣ ብልሆች ትዕዛዛትን ያከብራሉ፣ በመታዘዝ ከክብር ላይ ክብር ይጨምራሉ፣ በመታዘዝ አምላካቸውን ያስደስታሉ፣ በመታዘዝ በምድርም በሰማይም ይወደዳሉ፣ በመታዘዝ አርዓያና...








