ዜናአማራ 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል በደብረ ብርሃን ከተማ እየተከበረ ነው። June 16, 2024 13 ደብረ ብርሃን: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ) 1 ሺህ 445ኛው የዒድ አል አድሃ ዓረፋ በዓል የሃይማኖቱ ተከታዮች በተገኙበት በደብረ ብርሃን ከተማ በዒድ መስገጃ ቦታ እየተከበረ ነው። በበዓሉ አከባበር ላይ ኢማሞች እና ዑለማዎችን ጨምሮ የሃይማኖቱ ተከታዮች በብዛት በተገኙበት ሃይማኖታዊ ሥርዓቱ እየተከወነ ነው። ዘጋቢ፦ በላይ ተስፋዬ ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:የአማራ ክልል መንግሥት ለ1ሺህ 224 ታራሚዎች ይቅርታ አደረገ።