የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ እየተከበረ ነው።

ሰቆጣ፡ ነሐሴ 16/2017 ዓ.ም (አሚኮ)ሃይማኖታዊ መሠረት ያለው የሻደይ በዓል በሰቆጣ ከተማ ደብረ ፀሐይ ወይብላ ቅድስት ማርያም ካቴድራል እየተከበረ ይገኛል። በዓሉ የዋግ ኽምራ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳስ እና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል በብፁዕ አቡነ በርናባስ አባታዊ ቡራኬ...

በዞኑ ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ እየተሠራ ነው።

ሁመራ፡ ነሀሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን በ2018 ዓ.ም የትምህርት ዘመን ከ200 ሺህ በላይ ተማሪዎችን ለመመዝገብ አቅዶ እየሠራ መኾኑን የዞኑ ትምህርት መምሪያ አስታውቋል። ተማሪ ሀብታሙ ሰለሞን የማይካድራ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት...

ፓኪስታን የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች።

ባሕር ዳር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) ፓኪስታን ከወራት በፊት በተባበሩት መንግሥታት ድርጅ የፀጥታው ምክር ቤት ተለዋጭ አባል ሆና እንድትመረጥ ኢትዮጵያ ላደረገችው ድጋፍ አመሰገነች። የፓኪስታን የላይኛው ምክር ቤት ሴኔት መሪ እና የቀድሞ የሀገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዩሱፍ...

ወድቆ የመነሳት ተምሳሌት አማራ ኤፍ ኤም ደሴ 87 ነጥብ 9 ሬዲዬ ጣቢያ።

ደሴ: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ ባለፉት 30 ዓመታት መረጃ ለሕዝብ በማድረስ ለኅብረተሰብ ለውጥ ሲተጋ ቆይቷል። በእነዚህ ዓመታት ውስጥ ደግሞ ተቋሙ አድማሱን እያሰፋ ሰድስት የሬዲዮ እና ሁለት የቴሌቪዥን ጣቢያዎች በመክፈት ኅብረተሰቡን ሲያገለግል ቆይቷል። ተቋሙ በሰሜኑ...

አሚኮ የትምህርት ጥራትና ተደራሽነትን ለማረጋገጥ ሲሠራ የቆየ ተቋም ነው፡፡

ጎንደር: ነሐሴ 15/2017 ዓ.ም (አሚኮ) አሚኮ የክልሉን ሕዝብ ሁለንተናዊ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በርካታ ሥራዎችን ሢሠራ መቆየቱን የትምህርት ባለሙያዎች ገልጸዋል። ሚዲያው ትምህርትን ለመደገፍ እና ለማበረታታት የሠራው ሥራ ታሪክ የሚመዘግበው መኾኑንም ነው አስተያየታቸውን የሰጡ በጎንደር ከተማ አሥተዳደር በትምህርት...