የፖሊዮ በሽታን ለመከላከል እየተሠራ ባለው ተግባር ማኅበረሰቡ አጋዥ መኾን አለበት።

ፍኖተ ሰላም: ታኅሣሥ 03/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የተቀናጀ የፖሊዮ መከላከያ ክትባት በምዕራብ ጎጃም ዞን እየተሰጠ ይገኛል። ክትባቱ ዕድሜያቸው ከአምስት ዓመት በታች ለኾኑ ሕጻናት ነው የሚሰጠው። የፖሊዮ በሽታ ሊያደርስ የሚችለውን ጉዳት ቀድመው በመረዳት ልጆቻቸውን እያስከተቡ መኾናቸውን በፍኖተ...

ሰላምን ለማረጋገጥ መንግሥት ከሕዝብ ጋር ተቀራርቦ መወያየትን ባሕል አድርጎ እየሠራ ነው።

ባሕር ዳር: ታኅሣሥ 04/2018 ዓ.ም (አሚኮ) የባሕር ዳር ከተማ አሥተዳደር "የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መልዕክት ከተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍል ተወካዮች ጋር ውይይት እያደረገ ነው። በውይይቱ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፉ፣ የገብርና ሚኒስትር አዲሱ...

የምዕራብ አርሲ ዞን እና የሻሸመኔ ነዋሪዎችን ያሳተፈ ሕዝባዊ ውይይት በሻሸመኔ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡

በውይይት መድረኩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ.ር)፣ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ይርጋ ሲሳይ እና የኦሮሚያ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ መንግስቱ በቀለ (ዶ.ር) ተገኝተዋል። በውይይቱ የልዩ...

“የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋት”በሚል መሪ ሃሳብ ሕዝባዊ ውይይት በሸገር ከተማ አስተዳደር ተጀምሯል።

በሸገር ከተማ አስተዳደር "የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋት" በሚል መሪ ሃሳብ ከባለፈው ሣምንት የቀጠለ የሕዝብ ውይይት መካሄድ ጀምሯል። በውይይቱ ላይ የኢንዱስትሪ ሚንስትር መላኩ አለበል፣ የሲዳማ ክልል ብልጽግና ፓርታ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ አብርሃም ማርሻሎ፣ የኦሮሚያ...

‎‎”የጉባ ብስራቶች፤ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች” ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በአርባ ምንጭ እየተካሄደ ነው።

"የጉባ ብስራቶች፣ የመደመር መንግሥት ትሩፋቶች" በሚል መሪ መልዕክት ሕዝባዊ የውይይት መድረክ በአርባምንጭ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የውይይት መድረኩ የኦሮሚያ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሽመልስ አብዲሳ እና የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጄነራል ታዜር ገብረእግዚአብሔር በተገኙበት...