ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።

ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል። ዜጎች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት...

“የሕዝብ ጥያቄዎች የአማራ ክልል አመራር የመታገያ ጥያቄዎች ናቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ልዩ አማካሪ...

ደባርቅ ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ችግሮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተኩረት አድርጎ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። ኮንፈረንሱ የውይይት ሰነድ...

በአማራ ክልል የመጀመሪያው ሁሉን አካታች የአካል ጉዳተኞች አዳሪ ትምህርት ቤት ተገነባ።

ወልድያ ፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ)አመልድ ኢትዮጵያ በሰሜን ወሎ ዞን ራያ ቆቦ ሮቢት ከተማ ግንባታውን በ15 ሚሊዮን ብር ወጭ አከናውኗል። ሲቢኤም ኢጣሊ የተባለ ግብረ ሰናይ ድርጅት ለግንባታው የገንዘብ ድጋፍ አድርጓል፡፡ ትምህርት ቤቱ 55...

የአማራ ሕዝብ ጥያቄዎች ምላሽ የሚያገኙት ሰላማዊ በኾነ መንገድ መኾን እንዳለበት መግባባት ላይ መደረሱን የኮንፈረንሱ...

ጎንደር ፡ ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት በጎንደር ከተማ ለሦስት ቀናት ሲካሔድ የነበረው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል። የከተማ፣ የክፍለ ከተማ እና የቀበሌ አመራሮችን ባካተተው ኮንፈረንስ ከተሳተፉት መካከል...

“በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸውን አካባቢዎች መልሶ ለመገንባት 522 ቢሊዮን ብር ያስፈልጋል” የአማራ ክልል ገንዘብ...

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የመንግሥትና የሲቪል ማኅበረሰብ ድርጅቶች ዓመታዊ የአጋርነት የምክክር መድረክ አካሂዷል። በምክክር መድረኩ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ ምክትል ኃላፊ ዶክተር ደመቀ ቦሩ እንዳሉት ባለፉት ዓመታት...