ዜናኢትዮጵያ ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው። May 28, 2023 137 ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል። ዜጎች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት ለሰራዊቱ ያላቸውን ድጋፍ በሰልፍ እየገለፁ ይገኛሉ። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:በፋርጣ ወረዳ የአቅመ ደካማ አርሶ አደሮችን ሰብል በበጎ ፈቃድ የማረም እና…