የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ስም ማጠልሸት መቆም እንዳለበት የሠራዊቱ ከፍተኛ አዛዦች...
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሀገር ዋልታና መከታ የኾነውን የሀገር መከላከያ ሠራዊት ስም ማጠልሸት መቆም አለበት ሲሉ የደቡብ እዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጄኔራል አድማሱ ዓለሙ አስገንዝበዋል።
በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች የሀገር መከላከያ ሰራዊትን በመደገፍ...
“ምንጊዜም በላቀ የሥራ አፈጻጸም፣በላቀ ወታደራዊ ዲስፕሊን ሀገርና ሕዝባችሁን እንደምታገለግሉ እንተማመናለን” ኮሚሽነር ደስዬ ደጀን
👉ከቀድሞው የአማራ ልዩ ኃይል ወደ አማራ ክልል ማረሚያ ቤቶች ኮሚሽን በፍላጎታቸው የተዘዋወሩ እና ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ አባላት የምረቃ ሥነ-ሥርዓት በዛሬው ዕለት ተካሂዷል።
ደብረ ታቦር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በቅርቡ በተሰራው የልዩ ኃይል ፖሊስ...
በተለያዩ ክልሎች ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
በተለያዩ ክልሎች ለመከላከያ ሠራዊት የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
ባሕር ዳር፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት ሀገርን ለማፅናት እያበረከተ ላለው አስተዋፅኦ ሕዝቡ ከጎኑ መኾኑን የሚያሳይ የድጋፍ ሰልፍ እየተደረገ ነው።
ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች...
ለመከላከያ ሰራዊት የድጋፍ ሰልፍ በተለያዩ የሀገሪቱ አካባቢዎች እየተካሄደ ነው።
ባሕር ዳር ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በተለያዩ ክልሎች ዋና ዋና ከተሞች ዜጎች ለመከላከያ ሠራዊት ያላቸውን ድጋፍ በታላቅ ሠላማዊ ሰልፍ በመግለፅ ላይ ይገኛሉ። ሰልፉ በተለያዩ ከተሞች በመካሄድ ላይ ይገኛል።
ዜጎች በጠዋቱ ወደ አደባባይ በመውጣት...
“የሕዝብ ጥያቄዎች የአማራ ክልል አመራር የመታገያ ጥያቄዎች ናቸው” የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳደር ልዩ አማካሪ...
ደባርቅ ፡ ግንቦት 20/2015 ዓ.ም (አሚኮ) "ፈተናዎችን ወደ ዕድል በመቀየር ሕዝባችንን እናሻግራለን" በሚል መሪ መልዕክት በወቅታዊ ችግሮችና ቀጣይ አቅጣጫዎች ላይ ተኩረት አድርጎ በሰሜን ጎንደር ዞን ደባርቅ ከተማ ሲካሄድ የቆየው ድርጅታዊ ኮንፈረንስ ተጠናቅቋል።
ኮንፈረንሱ የውይይት ሰነድ...








