“አማራ ነን የምንለው ከአማራነት ወጭ ሌላ ማንነት ስለሌለን ነው” ክብረአብ ስማቸው
ሁመራ: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት ወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የተለያዩ አካባቢዎች የተገነቡ የመሠረተ ልማት ሥራዎች ተጠናቀው ለአገልግሎት ክፍት ኾነዋል። የወልቃይት ወረዳ በውስጥ ገቢ፣ ከወረዳው ሕዝብ እና ከአካባቢው ተወላጆች በተሰበሰበ...
“በበጀት ዓመቱ የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል 23 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር ማዳን ተችሏል” የኢንፎርሜሽን መረብ...
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በበጀት ዓመቱ የሳይበር ጥቃቶችን በመከላከል 23 ነጥብ 2 ቢልዮን ብር ማዳን መቻሉን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አሥተዳደር አስታወቀ፡፡
የአሥተዳደሩ ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ዛሬ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ እንደገለጹት፤ በአንድ ዓመት...
በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬ ሰላም ገባ
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬሰላም ገብቷል።
የልኡካን በድኑ ከሐምሌ 19 እስከ 20 ቀን 2015 በአፍሪካ የሰው ኀይል ልማት ላይ ለመምከር...
በሕገ ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ በቁጥጥር ሥር ዋለ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) መነሻውን ከጅቡቲ ወደብ አድርጎ መዳረሻውን ወረታ ከተማ ለማድረግ የተንቀሳቀሰው 400 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ የጫነ ተሳቢ ተሽከርካሪ ከታሰበው ቦታ ሳይደርስ አሽከርካሪው ከግለሰቦች ጋር በመመሳጠር ሕገ ወጥ ተግባር ሲሰራ በቁጥጥር...
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ተረጋግተው ፈተናቸውን እንዲሠሩ አሳሰቡ።
ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የትምህርት ሚኒስትር ፕሮፌሰር ብርሃኑ ነጋ የ2015 ዓ.ም 12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ተፈታኝ ተማሪዎች ያሉበትን ኹኔታ ተመልክተዋል።
ፕሮፌሰር ብርሃኑ ከሚኒስትር ዴኤታው ዶክተር ሳሙኤል ክፍሌ ጋር በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢና...








