ዜናአፍሪካኢትዮጵያ በአቶ ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬ ሰላም ገባ July 24, 2023 89 ባሕር ዳር: ሐምሌ 17/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን ዳሬሰላም ገብቷል። የልኡካን በድኑ ከሐምሌ 19 እስከ 20 ቀን 2015 በአፍሪካ የሰው ኀይል ልማት ላይ ለመምከር በታንዛንያ በሚካሄደው ጉባኤ ላይ ለመሳተፍ ዛሬ ከሰዓት ዳሬ ሰላም ገብተዋል። ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን! ተዛማች ዜናዎች:☘️🌿በአማራ ክልል ከ1 ነጥብ 7 ቢሊዮን በላይ ችግኝ ለአረንጓዴ አሻራ መርሃ ግብር ተዘጋጅቷል።