ለመኸር እርሻ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ኩንታል በላይ ማዳበሪያ አርሶ አደሩ እጅ መግባቱን የአማራ...
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በአማራ ክልል ከአምስት ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ለመሸፈን እና 160 ሚሊዮን ሄክታር በላይ ምርት ለማግኘት እየተሠራ ነው፡፡ ከ4 ነጥብ 7 ሚሊዮን ሄክታር በላይ መሬት በዘር ተሸፍኗል፡፡...
በጎንደር ከተማ አሥተዳር በፋሲል ክፍለ ከተማ የአገልግሎት አሰጣጥ ለእንግልት ዳርጎናል ሲሉ ተገልጋዮች ተናገሩ።
ጎንደር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የከተማ አሥተዳደሩ የሲቪል ሰርቪስ እና የሰው ሃብት ልማት መምሪያ በበኩሉ የተሻለ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደት እንዲኖር እየሠራ መኾኑን አስታውቋል። በጎንደር ከተማ አሥተዳደር የፋሲል ክፍለ ከተማ የአገልግሎት አሰጣጥ ሂደቱን አሚኮ ቅኝት...
ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) በኢትዮጵያ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው ተሾሙ::
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የፊንላንድ ሪፐብሊክ አምባሳደር ኾነው አዲስ የተሾሙት ሲኒካ አንቲላ (ዶ.ር) ደብዳቤያቸውን ዛሬ አስገብተዋል፡፡
አምባሳደሯ የደብዳቤቸውን ቅጂ ለውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ፕሮቶኮል ዋና ሹም አቶ...
እየታየ ያለው አንፃራዊ ሰላም እንዲጠናከር ሥራዎች ተጠናክረው እንዲቀጥሉ የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ...
ደብረ ብርሃን: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የማዕከላዊ ሸዋ ኮማንድ ፖስት ያከናወናቸውን ተግባራት በተመለከተ ግምገማ አካሂዷል።
በግምገማው ላይ የደብረ ብርሃን ከተማ አሥተዳደር የሰሜን ሸዋ ዞን አመራሮችና የኮማንድ ፖስቱ አባላት ተገኝተዋል።
ኮማንድ...
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ ከመምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያዩ።
ባሕር ዳር: ነሐሴ 30/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ.ር) ከኢትዮጵያ መምህራን ማኅበር አመራሮች ጋር ተወያይተዋል።
በውይይታቸውም በትምህርት፣ በመምህራን ጉዳዮችና በአጠቃላይ ሀገራዊ ሁኔታ ላይ መምከራቸውን የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት መረጃ ያመላክታል፡፡
ለኅብረተሰብ ለውጥ እንተጋለን!








